[SUBS]RANK
VIDEOS / NHATTY MAN / ODUQHS2M0VG

Nhatty Man - ናቲ ማን-የመጀመርያዬ 'Yemejemeriyaye' Official MV

Nhatty Man NHATTY MAN · JUN 16, 2018 · 5:39 · MUSIC

This YouTube video has 19 047 740 views, 56 577 likes, 2 426 comments and was published Jun 16, 2018 on Nhatty Man . That is 27.8x the channel's average views.

Description

አልበም 2023 https://youtube.com/playlist?list=OLAK5uy_lWVPjMlTg2ve6X50-xIqHK2n91y-hAoEI&si=1P56v75Hdwuv5PsZ ለተከበራቹ ወዳጆቼ በቅርቡ ከወጣው እና ከወደዳችሁት ከሁለተኛ አልበሜ ላይ በወንድሜ ዮኒ ውቤ ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ ተቀናብሮ በእህቴ መቅደላዊት ውብ አስተያየቶች ታርሞ ለእናንተ ደርሶ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውን "የመጀመርያዬ" የተሰኘውን ሙዚቃችንን ከሰራነው ከአራት ዓመታት በኻላ በድጋሜ ተገናኝተን በወንድማችን ምስጌ የካሜራ እና የምስል ቅንብር ክህሎት አስውበን አንደሚከተለው በቪድዮ አቅርበነዋል ተዝናኑበት። በእዚኅ ስራ ላይ በቪድዮ ሞዴልነት አብራን ከተሳተፈችው ከሄለን አየለ ጀምሮ የአፍሮ ግሩቭ ባንድ አባላት (ቸሬ ፣ ምናሴ ፣ NINJA ) ድራመር ቢኬ ፣ እንዲሁም ቃል እና እየሩስን ጨምሮ ብዙ ወዳጆቻችን የሚገርም ቀና ትብብራቸውን አሳይተውናል እና እጅግ እናመሰግናለን። Taken from the second studio album "man" vol 2, "Yemegemeriyaye" is about the feeling you get when you fall in love deeply for the first time. Produced, mixed and mastered by Yonni Wube at Wub Records. Video filmed and edited by Misgana Birhane at 4things Production. This video is generously supported by the Victorian Government through Creative Victoria.